Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مَتِّعْنِي بِسَمْعِي وَبَصَرِي وَاجْعَلْهُمَا الْوَارِثَ مِنِّي، وَانْصُرْنِي عَلَى مَنْ ظَلَمَنِي وَخُذْ مِنْهُ بِثَأْرِي
አልላሁምመ መትቲእኒ ቢሰምኢ ወበሰሪ፣ ወጅአልሁመል ዋሪሰ ሚንኒ፣ ወንሱርኒ አላ መን ዘለመኒ፣ ወኹዝ ሚንሁ ቢሰእሪ
«አላህ ሆይ! በመስሚያዬና በማያዬ አጣቅመኝ (ጥሩ ነገርን እንዳዳምጥ፣ ጥሩ ነገርን እንዳይ አድርገኝ)፤ እስከ ዕለተ ሞቴም ድረስ ደህና አድርጋቸው። በበደለኝም ሰው ላይ እርዳኝ። በቀሌንም ከእሱ ተበቀልልኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3604)
Reference: ሐሰን። ቲርሚዚ፡ ፫፮፸፬