Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ أَنْ أُشْرِكَ بِكَ وَأَنَا أَعْلَمُ، وَأَسْتَغْفِرُكَ لِمَا لَا أَعْلَمُ
አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ አን ኡሽሪከ ቢከ ወአነ አእለሙ፣ ወአስተግፊሩከ ሊማ ላ አእለሙ
«አላህ ሆይ! እያወቅኩ በአንተ ላይ ከማጋራት (ሽርክ ከመስራት) በአንተ እጠበቃለሁ። ለማላውቀውም (ሳላውቅ ለሰራሁትም) ምህረትህን እጠይቃለሁ።» (አደቡል ሙፍረድ፡ 716)
Reference: ሷሒሕ። አዳቡ ሙፈረድ፡ ፯፩፮