Loading...
ለበረከት ዱዓ ምላሽ መስጫ
Language: Amharic
አንድ ሰው «ባረከሏሁ ፊክ» (አላህ ይባርክህ) ሲለን የምንሰጠው ምላሽ፦
بَارَكَ اللَّهُ فِيكُمْ
ወፊኩም ባረከሏሁ
«እናንተንም አላህ ይባርካችሁ።»
Reference: ኢብን አስ-ሱኒ (ገጽ ፻፴፰፣ ሀዲስ ቁጥር ፪፻፸፰)። እንዲሁም የኢብኑል ቀይምን አል ዋቢሉስ ሰይብ ገጽ ፫፻፬ ይመልከቱ። ተህቂቅ፣ በሺር መህሙድ ዑዩን።