Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ بِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ، وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ
አላሁመ ቢከ አምሰይና፣ ወ ቢከ አስበህና፣ ወ ቢከ ነህያ፣ ወ ቢከ ነሙቱ ወ ኢለይከል-መሲር
አላህ ሆይ፣ በአንተ አመሸን፣ በአንተም አነጋን፣ በአንተም በህይወት እንኖራለን፣ በአንተም እንሞታለን፣ መመለሻችንም ወደ አንተ ነው።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፶፻፷፰