Loading...
Language: Amharic
بِسْمِ اللَّهِ وَاللَّهُ أَكْبَرُ [اَللَّهُمَّ مِنْكَ وَلَكَ] اَللَّهُمَّ تَقَبَّلْ مِنِّي
ቢስሚልላሂ ወልላሁ አክበር፣ [አልላሁምመ ሚንከ ወለከ] አልላሁምመ ተቀብበል ሚንኒ
«በአላህ ስም፣ አላህ ከሁሉ በላይ ነው። [አላህ ሆይ! ይህ ካንተ (የተገኘ) ነው፣ ለአንተም (የታረደ) ነው።] አላህ ሆይ! ከኔ ተቀበል።»
Reference: ሙስሊም ፫/፲፭፻፶፯፣ ቁጥር ፲፱፻፷፯፣ በይሀቂ ፱/፪፻፹፯ (ይህ ክፍል በቅንፍ ውስጥ ይገኛል)