Loading...
Language: Amharic
أَعُوْذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّاتِ الَّتِي لَا يُجَاوِزُهُنَّ بَرٌّ وَلَا فَاجِرٌ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ، وَبَرَأَ وَذَرَأَ، وَمِنْ شَرِّ مَا يَنْزِلُ مِنَ السَّمَاءِ، وَمِنْ شَرِّ مَا يَعْرُجُ فِيهَا، وَمِنْ شَرِّ مَا ذَرَأَ فِي الْأَرْضِ، وَمِنْ شَرِّ مَا يَخْرُجُ مِنْهَا، وَمِنْ شَرِّ فِتَنِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ، وَمِنْ شَرِّ كُلِّ طَارِقٍ إِلَّا طَارِقًا يَطْرُقُ بِخَيْرٍ يَا رَحْمَنُ
አኡዙ ቢከሊማቲልላሂት-ታምማቲል-ለቲ ላ ዩጃዊዙሁንነ በርሩን ወላ ፋጂሩን ሚን ሸርሪ ማ ኸለቀ፣ ወበረአ ወዘረአ፣ ወሚን ሸርሪ ማ የንዚሉ ሚነስ-ሰማኢ፣ ወሚን ሸርሪ ማ የኡሩጁ ፊሀ፣ ወሚን ሸርሪ ማ ዘረአ ፊል አርዲ፣ ወሚን ሸርሪ ማ የኽሩጁ ሚንሀ፣ ወሚን ሸርሪ ፊተኒል ለይሊ ወን-ነሃሪ፣ ወሚን ሸርሪ ኩልሊ ጣሪቂን ኢልላ ጣሪቀን የጥሩቁ ቢኸይሪን ያ ራህማን
«መልካምም ሆነ መጥፎ ሰው ሊያልፋቸው በማይችላቸው፣ ሙሉ በሆኑት የአላህ ቃላቶች እጠበቃለሁ። ከፈጠረው፣ ካስገኘውና ካባዛው ፍጡር ሁሉ ክፋት፣ ከሰማይ ከሚወርደውና ወደርሷ ከሚወጣው ነገር ክፋት፣ መሬት ውስጥ ካባዛውና ከርሷ ከሚወጣው ነገር ክፋት፣ ከሌሊትና ከቀን ፈተና ክፋት፣ በጎ ነገርን ይዞ ከሚመጣ ሌሊት መጪ (ጣሪቅ) በስተቀር ከማንኛውም ሌሊት መጪ ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ፣ አንተ እጅግ አዛኝ (ራህማን) ሆይ!» (አህመድ፡ 3/419)
Reference: ሼኽ አርናኡት (ረሂመሁላህ) ይህንን የዘገባ ሰንሰለት በተኽሪጁ ሊተሃቢያህ (ገጽ ፻፴፫) ላይ ሰሂህ ብለውታል።