Loading...
Language: Amharic
ይህንን ዱዓ ያለ ሰው ወንጀሉ ይሰረዝለታል፣ ከጦር ሜዳ የሸሸ ቢሆንም እንኳ፦
أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ الْعَظِيمَ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ وَأَتُوبُ إِلَيهِ
አስተግፊሩልላሀል አዚመል-ለዚ ላ ኢላሀ ኢልላ ሁወል ሀይዩል ቀይዩሙ ወአቱቡ ኢለይሂ
«ከእሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ፣ ህያውና ሁሉን አስተናባሪ ለሆነው ታላቁ አላህ ምህረትን እጠይቃለሁ። ወደርሱም ተውበት አደርጋለሁ።» (ቲርሚዚ፡ 3577)
Reference: [፩] ሷሒሕ። አቡ ዳውድ ፩፭፩፯ [፪] ሷሒሕ። ቲርሚዚ ፫፭፸፺ [፫] ሙስሊም ፬፹፪ [፬] ሙስሊም ፪፯፻፪