Loading...
Language: Amharic
ሰዎች አዲስ የደረሰ ፍራፍሬ ለነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ሲያመጡላቸው እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ بَارِكْ لَنَا فِي ثَمَرِنَا، وَبَارِكْ لَنَا فِي مَدِينَتِنَا، وَبَارِكْ لَنَا فِي صَاعِنَا، وَبَارِكْ لَنَا فِي مُدِّنَا
አልላሁምመ ባሪክ ለና ፊ ሰመሪና፣ ወባሪክ ለና ፊ መዲነቲና ወባሪክ ለና ፊ ሳኢና፣ ወባሪክ ለና ፊ ሙድዲና
«አላህ ሆይ! በፍራፍሬያችን ባርክልን፤ በከተማችንም ባርክልን፤ በሳዓችን (የመስፈሪያ መጠን) ባርክልን፤ በሙዳችን (የመስፈሪያ መጠን) ባርክልን።» (ሙስሊም፡ 1373)
Reference: ሙስሊም፡ ፩፫፸፫