Loading...
Language: Amharic
ልብ ወደ ወንጀል እንዳያዘነብል ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ اِنِّي اَعُوذُ بِكَ مِنْ مُنْكَرَاتِ الْاَخْلَاقِ وَالْأَعْمَالِ وَالْأَهْوَاءِ
አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን ሙንከራቲል አኽላቂ፣ ወል-አእማሊ፣ ወል-አህዋኢ
«አላህ ሆይ! ከተጠሉ (መጥፎ) ስነ-ምግባራት፣ ስራዎች እና ፍላጎቶች (ስሜቶች) በአንተ እጠበቃለሁ።» (ቲርሚዚ፡ 3591)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፺፩