Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اِنِّي اَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ سَمْعِيْ وَمِنْ شَرِّ بَصَرِيْ وَمِنْ شَرِّ لِسَانِيْ وَمِنْ شَرِّ قَلْبِيْ مِنْ شَرِّ مَنِيِّيْ
አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ሰምኢ፣ ወሚን ሸርሪ በሰሪ፣ ወሚን ሸርሪ ሊሳኒ፣ ወሚን ሸርሪ ቀልቢ፣ ወሚን ሸርሪ መኒይዪ
«አላህ ሆይ! ከመስሚያዬ ክፋት፣ ከማያዬ ክፋት፣ ከምላሴ ክፋት፣ ከልቤ ክፋት እና ከዘር ፈሳሼ (ዝሙት) ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ።» (አቡ ዳውድ፡ 1551)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፶፩