Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مُصَرِّفَ الْقُلُوْبِ صَرِّفْ قُلُوبَنَا عَلَى طَاعَتِكَ
አልላሁምመ ሙሰርሪፈል ቁሉቢ ሰርሪፍ ቁሉበና አላ ጣአቲክ
«አላህ ሆይ! ልቦናዎችን የምታስተናብረው ጌታ ሆይ! ልቦቻችንን ወደ አንተ ታዛዥነት መልስልን (አዙርልን)።» (ሙስሊም፡ 2654)
Reference: [፩] ሙስሊም፡ ፳፮፻፶፬ [፪] ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፳፩፻፵