Loading...
መስታወት ሲመለከቱ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) መስታወት ሲመለከቱ እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ حَسَّنْتَ خَلْقِي فَأَحْسِنْ خُلُقِي
አልላሁምመ አህሰንተ ኸልቂ፣ ፈአህሲን ኹሉቂ
«አላህ ሆይ! ተፈጥሮዬን (መልኬን) እንዳሳመርክ ሁሉ ባህሪዬንም አሳምርልኝ።» (ኢብኑ ሂባን)
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሙስነድ አህመድ፡ ፶፻፺፱