Loading...
ሰለዋትን ማብዛት ወንጀልን ያስምራል
Language: Amharic
ዑበይ ኢብኑ ከዕብ (ረ.ዐ) «የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እኔ ሰለዋት ማብዛት እፈልጋለሁ። ከዱዓዬ ምን ያህሉን ለሰለዋት ላድርገው?» ብለው ጠየቁ። ነቢዩም (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ መለሱላቸው፦
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፳፬፻፶፯