Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) አዘውትረው ይሉት የነበረ ዱዓ፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْجَنَّةَ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنَ النَّارِ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከል ጀንነተ ወአኡዙ ቢከ ሚነን-ናር
«አላህ ሆይ! እኔ ጀነትን እጠይቅሃለሁ። ከእሳትም በአንተ እጠበቃለሁ።» (አቡ ዳውድ፡ 792)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፯፺፪