Loading...
ለሀብት እና ለልጆች በረከት የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَكْثِرْ مَالَهُ وَوَلَدَهُ وَبَارِكْ لَهُ فِيمَا أَعْطَيْتَهُ
አልላሁምመክሲር ማለሁ ወወለሁ ወባሪክ ለሁ ፊማ አእጠይተሁ
«አላህ ሆይ! ሀብቱን እና ልጆቹን አብዛለት። በሰጠኸውም ነገር ላይ ባርክለት።» (ቡኻሪ፡ 6344)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፵፬