Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ሲጨነቁ ይህንን አብዝተው ይሉ ነበር፦
يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيثُ
ያ ሀይዩ ያ ቀይዩሙ ቢረህመቲከ አስተጊስ
«አንተ ህያው የሆንክ፣ ራስህን የቻልክና ሁሉን የምታስተናብር ጌታ ሆይ! በእዝነትህ እታገዛለሁ (እርዳታን እጠይቃለሁ)።» (ቲርሚዚ፡ 3524)
Reference: ሐሰን። ቲርሚዚ፡ ፫፭፳፬