Loading...
Language: Amharic
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ عَدَدَ مَا خَلَقَ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ مِلْءَ مَا خَلَقَ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ عَدَدَ مَا فِي الْأَرْضِ وَالسَّمَاءِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ مِلْءَ مَا فِي الْأَرْضِ وَالسَّمَاءِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ عَدَدَ مَا أَحْصَى كِتَابُهُ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ عَدَدَ كُلِّ شَيْءٍ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ مِلْءَ كُلِّ شَيْءٍ سُبْحَانَ لِلَّهِ عَدَدَ مَا خَلَقَ، وَسُبْحَانَ لِلَّهِ مِلْءَ مَا خَلَقَ، وَسُبْحَانَ لِلَّهِ عَدَدَ مَا فِي الْأَرْضِ وَالسَّمَاءِ، وَسُبْحَانَ لِلَّهِ مِلْءَ مَا فِي الْأَرْضِ وَالسَّمَاءِ، وَسُبْحَانَ لِلَّهِ عَدَدَ مَا أَحْصَى كِتَابُهُ، وَسُبْحَانَ لِلَّهِ عَدَدَ كُلِّ شَيْءٍ، وَسُبْحَانَ لِلَّهِ مِلْءَ كُلِّ شَيْءٍ
አልሀምዱ ሊልላሂ አደደ ማ ኸለቀ፣ ወልሀምዱ ሊልላሂ ሚልአ ማ ኸለቀ፣ ወልሀምዱ ሊልላሂ አደደ ማ ፊል አርዲ ወስ-ሰማኢ፣ ወልሀምዱ ሊልላሂ ሚልአ ማ ፊል አርዲ ወስ-ሰማኢ፣ ወልሀምዱ ሊልላሂ አደደ ማ አህሳ ኪታቡሁ፣ ወልሀምዱ ሊልላሂ ሚልአ ማ አህሳ ኪታቡሁ፣ ወልሀምዱ ሊልላሂ አደደ ኩልሊ ሸይኢን፣ ወልሀምዱ ሊልላሂ ሚልአ ኩልሊ ሸይኢን
«ምስጋና ለአላህ ይሁን በፈጠረው ፍጥረታት ቁጥር ልክ። ምስጋና ለአላህ ይሁን የፈጠረውን ፍጥረታት በሚሞላ ልክ። ምስጋና ለአላህ ይሁን በሰማያትና በምድር ባለው ነገር ቁጥር ልክ። ምስጋና ለአላህ ይሁን በሰማያትና በምድር ያለውን ነገር በሚሞላ ልክ። ምስጋና ለአላህ ይሁን መጽሐፉ (እውቀቱ) በቆጠረው ነገር ሁሉ ቁጥር ልክ። ምስጋና ለአላህ ይሁን መጽሐፉ የቆጠረውን ነገር በሚሞላ ልክ። ምስጋና ለአላህ ይሁን በሁሉም ነገር ቁጥር ልክ። ምስጋና ለአላህ ይሁን ሁሉንም ነገር በሚሞላ ልክ።» (ከዚያም በተመሳሳይ ሱብሓነላህ ይባል)
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሰሂሑል ጃሚዕ፡ ፳፮፻፲፭