Loading...
Language: Amharic
أَمْسَيْنَا وَأَمْسَا الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُـمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذِهِ اللَّيْلَةِ :فَتْحَهَا، وَنَصْرَهَا، وَنُورَهَا، وَبَرَكَتَهَا، وَهُدَاهَا، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهَا وَشَرِّ مَا بَعْدَهَا
አምሰይና ወ አምሰል-ሙልኩ ሊላሂ ረቢል-ዓለሚን፣ አላሁመ ኢንኒ አሰአሉከ ኸይረ ሀዚሂል-ለይለቲ፣ ፈትሀሀ ወ ነስረሀ ወ ኑረሀ፣ ወ በረከተሀ፣ ወ ሁዳሀ፣ ወ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ፊሀ ወ ሸሪ ማ ባዕደሀ።
አመሸን፤ ንግስና ሁሉ የዚህ ጊዜም የአላህ ነው፣ የዓለማት ጌታ። አላህ ሆይ፣ የዚህችን ሌሊት መልካምነት፣ ድሏን እና እርዳታዋን፣ ብርሃኗን እና በረከቷን፣ እንዲሁም መመሪያዋን እጠይቅሃለሁ። ከዚህች ሌሊት ክፉ ነገር እና ከዚያም በኋላ ካለው ክፉ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ።
Reference: አቡ ዳውድ ፬/፫፪፪፣ ቁ. ፭፻፹፬