Loading...
መጥፎ ዜና ሲሰሙ ወይም ንብረት ሲጠፋ (ኢንና ሊላህ)
Language: Amharic
የሞት ዜና፣ የንብረት መጥፋት ወይም አደጋ ሲደርስ የሚባል፦
إِنَّا لِلَّهِ
ኢንና ሊልላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂኡን
«እኛ የአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን።»
Reference: ሙስሊም፡ ፪፩፳፮