Loading...
ሲያስነጥስ የሚባል (አልሀምዱ ሊላህ)
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) «አንዳችሁ ካስነጠሰው ‹አልሀምዱ ሊላህ› ይበል» ብለዋል፦
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ
አልሀምዱ ሊልላህ
«ምስጋና ለአላህ ይሁን።»
Reference: [፩] ቡኻሪ፡ ፮፪፳፬ [፪] ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፪፯፵፩