Loading...
Language: Amharic
أَصْبَحْنَا عَلَى فِطْرَةِ الْإِسْلَامِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الْإِخْلَاصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إِبْرَاهِيمَ، حَنِيفًا مُسْلِمًا وَمَا كَانَ مِنَ الْمُشْرِكِينَ
አስበህና አላ ፊጥረትል-ኢስላም፣ ወ አላ ከሊመትል-ኢኽላስ፣ ወ አላ ዲኒ ነቢያና ሙሀመዲን (ሶ.ዐ.ወ)፣ ወ አላ ሚለቲ አቢና ኢብራሂም፣ ሀኒፈን ሙስሊመን ወ ማ ካነ ሚነል-ሙሽሪኪን።
በኢስላም ፊጥራ (ተፈጥሮ)፣ በንጹህ እምነት ቃል (ላ ኢላሀ ኢለላህ)፣ በነቢያችን ሙሀመድ (ሶ.ዐ.ወ) ሃይማኖት እና በአባታችን ኢብራሂም መንገድ ላይ አነጋን። እርሱ (ኢብራሂም) ሙስሊም እና የእውነተኛ እምነት ሰው (ቀጥተኛ) ነበር፤ ከአጋሪዎችም አልነበረም።