Loading...
የሞት ዜና ሲሰሙ (እኛ የአላህ ነን)
Language: Amharic
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُوْنَ
ኢንና ሊልላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂኡን
«እኛ የአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን።»
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፻፶፮