Loading...
ወደ ላይ ሲወጡ (አላሁ አክበር)
Language: Amharic
ጃቢር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ከፍታ ቦታ ሲወጡ እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُ أَكْبَرُ
አላሁ አክበር
«አላህ ታላቅ ነው።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፪፺፺፫