Loading...
ደረጃ ሲወርዱ (ሱብሓነላህ)
Language: Amharic
ወደ ታች ቁልቁለት በሚወርዱበት ጊዜ፦
سُبْحَانَ اللَّهِ
ሱብሓነላህ
«አላህ ጥራት ይገባው።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፳፱፻፺፫