Loading...
Language: Amharic
ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ የሚደረግ ዱዓ፦
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ أَقَالَنَا يَوْمَنَا هٰذَا وَلَمْ يُهْلِكْنَا بِذُنُوْبِنَا
አልሀምዱ ሊልላሂል-ለዚ አቃለና የውመና ሀዛ ወለም ዩህሊክና ቢዙኑቢና
«ምስጋና ለአላህ ይሁን፣ ለዚያ ይህንን ቀናችንን ላደለን (ላቆየን) እና በወንጀላችንም ምክንያት ላላጠፋን።» (ሙስሊም፡ 822)
Reference: ሙስሊም፡ ፸፳፪