Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اِنَّا نَعُوْذُ بِكَ اَنْ نَرْجِعَ عَلٰى أَعْقَابِنَا أَوْ نُفْتَنَ عَنْ دِيْنِنَا.
አልላሁምመ ኢንና ነኡዙ ቢከ አን ኑርጂአ አላ አእቃቢና አው ኑፍተነ አን ዲኒና
«አላህ ሆይ! ወደ ኋላችን (ወደ ክህደት) ከመመለስ ወይም በሃይማኖታችን ከመፈተን በአንተ እጠበቃለን።» (ቡኻሪ፡ 6593)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፭፺፫