Loading...
ለዱኒያ እና ለአኼራ ደህንነት (አል-አፊያ)
Language: Amharic
أَسْأَلُ اللَّهَ الْعَافِيَةَ فِيْ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ
አስአሉልላሀል አፊየተ ፊድ-ዱኒያ ወል-አኼራህ
«በዱኒያም በአኼራም ደህንነትን (ሰላምን) ከአላህ እጠይቃለሁ።» (ቲርሚዚ፡ 3514)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፩፬