Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْتَهْدِيكَ لِأَرْشَدِ أَمْرِي، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِيْ
አልላሁምመ ኢንኒ አስተህዲከ ሊአርሸዲ አምሪ፣ ወአኡዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ነፍሲ
«አላህ ሆይ! ለነገሬ (ለሁኔታዬ) የበለጠ ትክክል ወደሆነው እንድትመራኝ እጠይቅሃለሁ። ከነፍሴ ክፋትም በአንተ እጠበቃለሁ።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሰሂህ አል-መዋሪድ ፳፻፶፱