Loading...
ጨረቃን ሲያዩ የሚደረግ የጥበቃ ዱዓ
Language: Amharic
أَعُوْذُ بِاللَّهِ مِنْ شَرِّ هٰذَا الغَاسِقِ
አኡዙ ቢልላሂ ሚን ሸርሪ ሀዘል ጋሲቅ
«ከዚህ ጨለማ (ወይም ከጨረቃ መጥፋት) ክፋት በአላህ እጠበቃለሁ።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሰሂሑል ጃሚዕ ፷፱፻፲፰