Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ قِنِيْ شَرَّ نَفْسِيْ، وَاعْزِمْ لِيْ عَلٰى أَرْشَدِ أَمْرِيْ اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِيْ مَا أَسْرَرْتُ وَمَا أَعْلَنْتُ، وَمَا أَخْطَأْتُ وَمَا عَمَدْتُّ، وَمَا جَهِلْتُ.
አልላሁምመ አልሂምኒ ሩሽዲ፣ ወአኢዝኒ ሚን ሸርሪ ነፍሲ። አልላሁምመ ቂኒ ሸርሪ ነፍሲ፣ ወአእዚም ሊ አላ አርሸዲ አምሪ፣ አልላሁምመግፊር ሊ ማ አስረርቱ፣ ወማ አእለንቱ፣ ወማ አኽጦእቱ፣ ወማ አ መድቱ፣ ወማ አሊምቱ፣ ወማ ጀሂልቱ
«አላህ ሆይ! ቅን መንገዴን ምራኝ (አሳውቀኝ)፣ ከነፍሴም ክፋት ጠብቀኝ። አላህ ሆይ! የነፍሴን ክፋት ጠብቀኝ፣ በነገሬ ሁሉ ወደ ቅን መንገድ ምራኝ። አላህ ሆይ! በድብቅ የሰራሁትን፣ በግልጽ የሰራሁትን፣ የተሳሳትኩትን፣ ሆን ብዬ የሰራሁትን፣ የማውቀውን እና የማላውቀውን (ወንጀል) ማርልኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3483)
Reference: ሰሂህ (ሹዓይብ አል-አርናኡት)። ሙስነድ አህመድ ፲፱፻፺፱፻፺፪ (፲፱ሺህ ፱፻፺፪)