Loading...
Language: Amharic
اَلتَّحِيَّاتُ الْمُبَارَكَاتُ الصَّلَوَاتُ الطَّيِّبَاتُ لِلَّهِ اَلسَّلَامُ عَلَيْكَ أَيُّهَا النَّبِيُّ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ اَلسَّلَامُ عَلَيْنَا وَعَلَى عِبَادِ اللَّهِ الصَّالِحِينَ أَشْهَدُ أَنْ لَّا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ
አትተሂያቱል ሙባረካቱስ ሰለዋቱጥ-ጦይዪባቱ ሊልላሂ፣ አስ-ሰላሙ አለይከ አይዩሀን-ነቢይዩ ወረህመቱልላሂ ወበረካቱሁ፣ አስ-ሰላሙ አለይና ወአላ ኢባዲልላሂስ-ሳሊሂን። አሽሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ወአሽሀዱ አንነ ሙሀምመደን ረሱሉልላህ
«ክብሮች፣ በረከቶች፣ ሶላቶች (ዱዓዎች) እና መልካም ነገሮች ሁሉ ለአላህ ይው። አንተ ነቢዩ ሆይ! የአላህ ሰላም፣ እዝነቱ እና በረከቱ በአንተ ላይ ይስፈን። ሰላም በእኛም ላይ እና በደጋግ የአላህ ባሮች ላይ ይስፈን። ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ። ሙሀመድም የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን እመሰክራለሁ።» (ሙስሊም፡ 403)
Reference: ሙስሊም፡ ፬፻፫