Loading...
Language: Amharic
اَلتَّحِيَّاتُ لِلَّهِ اَلزَّاكِيَاتُ لِلَّهِ، اَلطَّيِّبَاتُ الصَّلَوَتُ لِلَّهِ، اَلسَّلَامُ عَلَيْكَ أَيُّهَا النَّبِيُّ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهٗ، اَلسَّلَامُ عَلَيْنَا وَعَلٰى عِبَادِ اللَّهِ الصَّالِحِينَ، أَشْهَدُ أَنْ لَّا إِلٰهَ إِلَّا اللَّهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهٗ ورَسُولُهُ
አትተሂያቱ ሊልላሂ አዝ-ዛኪያቱ ሊልላሂ፣ አጥ-ጦይዪባቱስ-ሰለዋቱ ሊልላሂ፣ አስ-ሰላሙ አለይከ አይዩሀን-ነቢይዩ ወረህመቱልላሂ ወበረካቱሁ፣ አስ-ሰላሙ አለይና ወአላ ኢባዲልላሂስ-ሳሊሂን። አሽሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ወአሽሀዱ አንነ ሙሀምመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ
«ክብሮች ለአላህ ናቸው፤ ንጹህ ስራዎች ለአላህ ናቸው፤ መልካም ነገሮች እና ሶላቶች ለአላህ ናቸው። ያ አንተ ነቢዩ ሆይ! የአላህ ሰላም፣ እዝነቱ እና በረከቱ ባንተ ላይ ይስፈን...»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሲፈቱስ ሶላህ፣ ገጽ ፻፷፫