Loading...
Language: Amharic
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ حَمْدًا كَثِيرًا طَيِّبًا مُبَارَكًا فِيهِ مُبَارَكًا عَلَيْهِ كَمَا يُحِبُّ رَبُّنَا وَيَرْضَى
አልሀምዱ ሊልላሂ ሀምደን ከሲረን ጦይዪበን ሙባረከን ፊህ፣ ሙባረከን አለይሂ ከማ ዩሂብቡ ረብቡና ወየርዶ
«ምስጋና ለአላህ ይሁን፤ ብዙ፣ መልካም እና የተባረከ የሆነ ምስጋና። ልክ ጌታችን እንደሚወደው እና እንደሚረካው የሆነ (ምስጋና)።» (አቡ ዳውድ፡ 773)
Reference: ሐሰን። አን-ናሳኢ፡ ፱፫፻