Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ لَكَ رَكَعْتُ، وَبِكَ آمَنْتُ، وَلَكَ أَسْلَمْتُ، أَنْتَ رَبِّي، خَشَعَ لَكَ سَمْعِي وَبَصَرِي وَمُخِّي وَعَظْمِي وَعَصَبِي وَمَا اِسْتَقَلَّتْ بِهِ قَدَمِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
አልላሁምመ ለከ ረከእቱ፣ ወቢከ አመንቱ፣ ወለከ አስለምቱ፣ አንተ ረብቢ፣ ኸሸአ ለከ ሰምኢ ወበሰሪ ወሙኽኺ ወአዝሚ ወአሰቢ ወመስተቀልለት ቢሂ ቀደሚ ሊልላሂ ረብቢል አለሚን
«አላህ ሆይ! ላንተ አጎበደድኩ (ሩኩዕ አደረግኩ)፣ በአንተ አመንኩ፣ ለአንተ እጅ ሰጠሁ። አንተ ጌታዬ ነህ። መስሚያዬ፣ ማያዬ፣ አዕምሮዬ፣ አጥንቴ፣ ነርዎቼ እና እግሮቼ የተሸከሙት (መላው አካሌ) ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ተዋረደ (ተንከባለለ)።» (ሙስሊም)
Reference: ሰሂህ (አል-ዐይኒ)። ኑኽቡል አፍካር ፬/፪፻፵፯