Loading...
Language: Amharic
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، وَتَبَارَكَ اسْمُكَ، وَتَعَالَى جَدُّكَ، وَلَا إِلٰهَ غَيْرُكَ
ሱብሓነከ አልላሁምመ ወቢሀምዲከ፣ ወተባረከስሙከ፣ ወተአላ ጀድዱከ፣ ወላ ኢላሀ ገይሩክ
«አላህ ሆይ! ከጉድለት ሁሉ የጠራህ መሆንህን እመሰክራለሁ፣ ምስጋናም ይገባህ። ስምህ የላቀ (የተባረከ) ነው፤ ልቅናህም ከፍ አለ። ከአንተ ሌላ የሚመለክ አምላክ የለም።» (ሙስሊም፡ 399)
Reference: ሙስሊም፡ ፫፻፺፱