Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْجُبْنِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْهَرَمِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْبُخْلِ
አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚነል ከሰሊ፣ ወአኡዙ ቢከ ሚነል ጁብኒ፣ ወአኡዙ ቢከ ሚነል ሀረሚ፣ ወአኡዙ ቢከ ሚነል ቡኽሊ
«አላህ ሆይ! ከስንፍና እጠበቃለሁ፤ ከፍርሃትም በአንተ እጠበቃለሁ፤ በእርጅና ከመጃጀትም በአንተ እጠበቃለሁ፤ ከስስትም በአንተ እጠበቃለሁ።» (ቡኻሪ፡ 6371)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፸፩