Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ رَبَّنَا لَكَ الْحَمْدُ مِلْءَ السَّمَوَاتِ وَمِلْءَ الأَرْضِ وَمِلْءَ مَا شِئْتَ مِنْ شَىْءٍ بَعْدُ، اَللَّهُمَّ طَهِّرْنِي بِالثَّلْجِ وَالْبَرَدِ وَالْمَاءِ الْبَارِدِ اَللَّهُمَّ طَهِّرْنِي مِنَ الذُّنُوبِ وَالْخَطَايَا كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ الأَبْيَضُ مِنَ الْوَسَخِ
አልላሁምመ ረብበና ለከል ሀምዱ፣ ሚልአስ-ሰማዋቲ ወሚልአል-አርዲ፣ ወሚልአ ማ ሺእተ ሚን ሸይኢን በአዱ። አልላሁምመ ጦህሂርኒ ቢስ-ሰልጂ ወል-በረዲ ወል-ማኢል-ባሪዲ፣ አልላሁምመ ጦህሂርኒ ሚነዝ-ዙኑቢ ወል-ኸጣያ ከማ ዩነቅቀስ-ሰውቡል አብየዱ ሚነል ወሰኽ
«አላህ ሆይ! ጌታችን ሆይ! ምስጋና ለአንተ ይሁን፤ ሰማያትን የሚሞላ፣ ምድርን የሚሞላ እና ከነሱም ውጪ የሻከውን ነገር የሚሞላ (ምስጋና)። አላህ ሆይ! በበረዶ፣ በካፊያ እና በቀዝቃዛ ውሃ አጽዳኝ። አላህ ሆይ! ነጭ ልብስ ከቆሻሻ እንደሚጸዳ ከወንጀል እና ከስህተት አጽዳኝ።» (ሙስሊም፡ 476)
Reference: ሙስሊም፡ ፬፸፮