Loading...
ከእንቅልፍ ሲነቁ (10 ጊዜ ተክቢራ)
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ማታ ከእንቅልፋቸው ሲነቁ 10 ጊዜ ይህን ይሉ ነበር፦
اَللَّهُ اَكْبَرُ
አላሁ አክበር
«አላህ ታላቅ ነው። (10 ጊዜ)»
Reference: ሐሰን ሰሂህ (አል-አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፶፻፹፭