Loading...
ለተሀጁድ ሲነሱ (10 ጊዜ ተክቢራ)
Language: Amharic
ለሌሊት ሶላት ሲቆሙ 10 ጊዜ ይህን ማለት ሱና ነው፦
اَللَّهُ اَكْبَرُ
አላሁ አክበር
«አላህ ታላቅ ነው። (10 ጊዜ)»
Reference: ሐሰን ሰሂህ (አል-አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፯፻፷፮