Loading...
ለተጓዥ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اطْوِ لَهُ الْأَرْضَ وَهَوِّنْ عَلَيْهِ السَّفَرَ
አልላሁምመጥዊ ለሁል-አርደ ወሀውዊን አለይሂስ-ሰፈር
«አላህ ሆይ! ምድሩን አጠጋጋለት (መንገዱን አሳጠረለት)፣ ጉዞውንም በእሱ ላይ አቅልለት።» (ቲርሚዚ፡ 3445)
Reference: ሐሰን። ቲርሚዚ፡ ፫፬፵፭