Loading...
ጀመረ ላይ ድንጋይ ከወረወሩ በኋላ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اجْعَلْهُ حَجًّا مَّبْرُورًا، وَّذَنْۢبًا مَّغْفُوْرًا.
አልላሁምመጅአልሁ ሀጅጀን መብሩረን ወዘንበን መግፉራ
«አላህ ሆይ! (ሀጄን) የተወደደ (የተቀበልከው) ሀጅ እና የተማረ ወንጀል አድርግልኝ።»
Reference: ሰሂህ ሰነድ። (ሹዓይብ አል-አርናኡት) ሙስነድ ፯/፻፶