Loading...
ለሀጅ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ حَجَّةً لَا رِيَاءَ فِيْهَا وَلَا سُمْعَةَ
አልላሁምመ ሀጅጀተን ላ ሪያአ ፊሀ ወላ ሱምአህ
«አላህ ሆይ! ይዩልኝ እና ይስሙልኝ የሌለበት ሀጅ አድርግልኝ።»
Reference: ሰሂህ ሊገይሪሂ (አልባኒ)። ሰሂህ ተርጊብ፡ ፲፩፻፳፪