Loading...
ለተጓዥ የሚደረግ ስንብት
Language: Amharic
أَسْتَوْدِعُ اللَّهَ دِيْنَكَ وَأَمَانَتَكَ وَخَوَاتِيْمَ عَمَلِكَ
አስተውዲኡልላሀ ዲነከ፣ ወአማነተከ፣ ወኸዋቲመ አመለክ
«ሃይማኖትህን፣ አደራህን (ቤተሰብህንና ንብረትህን) እና የስራህን መጨረሻ ለአላህ አደራ እሰጣለሁ።» (ቲርሚዚ፡ 3443)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፬፵፫