Loading...
ሰፋ እና መርዋ ላይ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
إِنَّ الصَّفَا وَالْمَرْوَةَ مِنْ شَعَآئِرِ اللَّهِ، أَبْدَأُ بِمَا بَدَأَ اللَّهُ بِهِ
ኢንነስ-ሰፋ ወል-መርወተ ሚን ሸዓኢሪልላህ... አብደኡ ቢማ በደአልላሁ ቢሂ
«ሰፋ እና መርዋ ከአላህ ምልክቶች ናቸው። አላህ በጀመረው እጀምራለሁ።»
Reference: ሙስሊም፡ ፩፪፩፸