Loading...
Language: Amharic
ሰፋ ላይ ወተው ካዕባን ሲመለከቱ፦
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ يُحْيِي وَيُمِيْتُ وَهَوُ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ، لَا إِلَهَ إِلَّا اَللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيْكَ لَهُ، أَنْجَزَ وَعْدَهُ، وَنَصَرَ عَبْدَهُ، وَهَزَمَ الْأَحْزَابَ وَحْدَةُ.
ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ፣ ዩህዪ ወዩሚቱ ወሁወ አላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር። ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ወህደሁ፣ አንጀዘ ወእደሁ፣ ወነሰረ አብደሁ፣ ወሀዘመል አህዛበ ወህደሁ
«ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስና የሱ ነው። ምስጋናም ለእሱ ነው። ህይወትን ይሰጣል፣ ይገድላልም፣ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። ቃሉን ሞልቷል፣ ባሪያውን ረድቷል፣ የአህዛንን (የጠላትን) ጦር ብቻውን አሸንፏል።»
Reference: ሷሒሕ። ኢብን ማጃህ፡ ፪፭፩፪