Loading...
ለሀጅ እና ለዑምራ የሚደረግ ኒያ (ለብበይከ ሀጅጀን)
Language: Amharic
لَبَّيْكَ اَللَّهمَّ بِحَجَّةٍ (لَبَّيْكَ حَجًّا)
ለብበይከ አልላሁምመ ሀጅጀተን ወዑምረተን
«አላህ ሆይ! እነሆ በሀጅ እና በዑምራ ጥሪህን ተቀብያለሁ።»
Reference: መናሲኩል ሀጅ፣ አልባኒ፣ ፲፮ ገጽ