Loading...
ለዑምራ ብቻ የሚደረግ ኒያ (ለብበይከ ዑምረተን)
Language: Amharic
لَبَّيْكَ اللَّهمَّ بِعُمْرَةٍ
ለብበይከ አልላሁምመ ዑምረተን
«አላህ ሆይ! እነሆ ለዑምራ ጥሪህን ተቀብያለሁ።»
Reference: መናሲኩል ሀጅ፣ አልባኒ፣ ፲፮ ገጽ