Loading...
ካዕባን ሲያዩ የሚደረግ ዱዓ (አላሁምመ አንተስ ሰላም)
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَنْتَ السَّلَامُ وَمِنْك السَّلَامُ فَحَيِّنَا رَبَّنَا بِالسَّلَامِ
አልላሁምመ አንተስ-ሰላም፣ ወሚንከስ-ሰላም፣ ፈሀይዪና ረብበና ቢስ-ሰላም
«አላህ ሆይ! ሰላም አንተ ነህ፤ ሰላምም ካንተ ነው። ጌታችን ሆይ! በሰላም አኑረን።»
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። በይሀቂ፡ ፭/፸፫