Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
ረብበና አቲና ፊድ-ዱኒያ ሀሰነተን፣ ወፊል-አኼራቲ ሀሰነተን፣ ወቂና አዛበን-ናር
«ጌታችን ሆይ! በዱኒያም መልካምን፣ በአኼራም መልካምን ስጠን። ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን።» (አቡ ዳውድ፡ 1892)
Reference: ሐሰን። አቡ ዳውድ፡ ፩፸፺፪