Loading...
Language: Amharic
بِسْمِ اللَّهِ وَاللَّهُ أَكْبَرُ اَللَّهُمَّ إِنَّ هَذَا مِنْكَ وَلَكَ اَللَّهُمَّ تَقَبَّلْ مِنِّي
ቢስሚልላሂ ወልላሁ አክበር፣ አልላሁምመ ኢንነ ሀዛ ሚንከ ወለከ፣ አልላሁምመ ተቀብበል ሚንኒ
«በአላህ ስም እጀምራለሁ፣ አላህ ከሁሉም በላይ ታላቅ ነው። አላህ ሆይ! ይህ (ስጦታ) ካንተ ነው፣ ላንተም ነው። አላህ ሆይ! ከእኔ ተቀበል።»
Reference: ኢርዋኡል-ገሊል፡ ፲፩፻፲፰